ቴዲ አፍሮ ከአገር እንዳይወጣ ታገደ

ቴዲ አፍሮ ከአገር እንዳይወጣ ታገደ

ቴዲ አፍሮ ከጎሳዬ ጋር ተጣምረው ያቀርቡታል የተባለው ኮንሰርት በቪዛ ምክንያት ፕሮግራሙ መፋለሱ የሚታወስ ሲሆን ቴዲ ግን ዛሬ የበረራ ጉዞ ነበረው።ጉዳዩ ከሙዚቃ ስራ ጋር የተያያዘ አልነበረም።ባለቤቱ አምለሰት ሙጬ በአሁኑ ሰአት ለጤንነት ቼክሃፕ ኬንያ ናይሮቢ ትገኛለች።ቀደም ብላ የሄደችው ሚስቱን እንዴት ነሽ? ለማለትና ከጎኗ ለመሆን ፈልጎ ለጉዞ የሚያስፈልጉትን የነፍስ ወከፍ እቃዎች በሻንጣ በመሸከፍ በዛሬው አለት ከቀኑ 11 ሰአት ገደማ የአዲስ አበባ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ደረሰ።የመንገደኞች ቅድመ ምርመራ እና ማጣሪያ ሂደትን አልፎ ግን ወደ አውሮፕላኑ መግባት አልቻለም።ከምን ጋር በተያያዘና ምክንያቱ ምን እንደሆነ በማይታወቅ መልኩ መብረር እንደማይችል ተነግሮት ወደ ቤቱ ተመልሷል።>> ምንጭ ከTemesgen Badiso

Selam Birsh's photo.
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s