የጋዜጠኛ ተመስገንን ደሣለኝ ደኅንነት እንደሚያሳስበው ሲፒጄ አስታወቀ

Journalsit-Temesgen-Desalegn

በዝዋይ ማረሚያ ቤት ታስሮ የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ የህክምና አገግልሎት መከልከሉ እንዳሳሰበው ሲፒጄ በሚለው በእግሊዝኛው መጠሪያው ምኅፃር የሚታወቀው የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋቹ ድርጅት ገልጿል፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት የተመስገንን ህገ-መንግስታዊ መብትና ዓለም አቀፍ ህግጋት የሚጥሰውን የእሥር ይዞታ በአፋጣኝ እንዲያሻሽል ዋና ፅሕፈት ቤቱ ኒው ዮርክ የሚገኘው ሲፒጄ ጠይቋል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s